አገራዊ

በሀረሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የየአገልጋይነት ቀን በፅዳት ዘመቻ እና የተለያዩ አገልግሎቶችን በመስጠት ተከበረ ፡፡

ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀን ኢትዮጵያን እናገልግል በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በማለዳ 1፡00 ሰዓት ላይ በጀመረው የአገልጋይነት...