የቢሮ ኃላፊው አቶ መሀመድ ያህያ በፈርማው ስነ ስርዓት ወቅት ያስተላለፉት መልዕክት በ2016 በጀት ዓመት የነበሩ ጥንካሬዎችን በማስቀጠል እና...
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ እድሳት የተደረገለትን የመኖሪያ ቤት አጠናቆ ለባለቤቱ አስረከበ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ...
በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የሚመራ የክልሉ ገቢ አሰባሳብ አብይ ኮሚቴ የ2017 በጀት አመት የሐምሌ ወር የገቢ እቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት...
የዕለቱን መርሐ ግብር በማስመልከት በንግግር የከፈቱት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ የውስጠ ፓርቲ ስራችን ለማጎልበት አደረጃጀቶችን የማጠናከር...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2016 ስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2017 ኦቅዱን ለክልል ምክር ቤት ያቀረበ ሲሆን የምክር ቤቱ ቋሚ...
በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የብልፅግና ፓርቲ የመሰረታዊ ድርጅት አባላት ኮንፈረንስ መድረክ በዛሬዉ ዕለት ተካሂዷል ። የዕለቱን መርሐ ግብር...
ውይይቱም በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ በአቶ መሐመድ ያህያ ሰብሳቢነት የገቢዎች ቢሮ፤ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ፤ የሐረር ማዘጋጃ ቤት እና...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም 3ተኛ ምእራፍ በማስመልከት ውይይት አካሂዷል፡፡ ቢሮው ለአሚር ኑር እና ጅኔላ ወረዳ...
የክልሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት አመት የበጀት ዝግጅታቸው የሚሰማበትና የሚገመገምበት የበጀት ስሚ ፕሮግራም ተጀምሯል ፡፡ አመታዊ የበጀት ስሚውን ፕሮግራም...
በሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጲያ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬዉ ዕለት መሰረታዊ የብልፅግና ፓርቲ...